ሥራ አመራር ምርጫ | Event Details
None

ሥራ አመራር ምርጫ

Event
ስለ ኩነቱ ማብራሪያ
በአዲሱ ህገረ ስብከት መዋቅር ሰኔ 7 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ የሰንበት ት/ቤቱ አባላት በተገኙበት ይመረጣል ሰኔ 21 2018 ዓ/ም የዕጣ ማውጣት ሥነ ሥርዓት አባቶች በተገኙበት ይከናወናል ስለዚህ አባላት በሙሉ በጠቅላላ ጉባኤ ላይ እንድትገኙ ሰ/ት/ቤቱ ጥሪዋን ታስተላልፋለች
የኩነቱ ዝርዝር
ቀን June 14, 2026
ሰዓት 12:00 AM
ቦታ በስብከተ ወንጌል አዳራሽ